ዘላለማዊ-አስተሳሰብ ያለው ባለ አደራነት ምንድን ነው? (What Is Eternity-Minded Stewardship?)
article
ገንዘብንናንብረትንበተመለከተ፣መጽሐፍቅዱስአንዳንድጊዜጽንፍየሚይዝ፣አንዳንዴምየሚያስገነግጥነው።ወደቅዱሳትመጻሕፍትስንመጣ፣ለመጽናናትእንጂዓለማዊአመለካከታችንላይጥቃቶችን ለማድረስአይደለም፣አይደል? እግዚአብሔርስለፍቅርእናጸጋእንዲናገርፍቀዱለት፣እናመሰግናለን።ስለገንዘብእናንብረቶችእናውራ፤ከዚያምየፈለግነውንበእነርሱላይእናድርግ።